ሕወሃት ወደ ደሴ ለመግባት ኃይሉን ለማጠናከር ከደላንታ እያጓጓዘው የነበረው ኃይል ሙሉ በሙሉ ተመታ | ቦሩ ስላሴ የነበረው የተሽከርካሪና የሰው ክምችት ወድሞበታል

  አሸባሪውና ወራሪው የሕወሓት ኃይል በደሴ አቅራቢያ ያለው ኃይሉ እጅጉን በመመናመኑ ይህንን ኃይሉን ለማጠናከር ከደላንታ አካባቢ እያመጣው የነበረው ተጨማሪ ኃይል መንገድ ላይ እንዳለ በድሮን በተወሰደበት እርምጃ ሙሉ በሙሉ መደምሰሱ ተሰማ። ሕወሓት በደላንታ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰራዊት እንደነበረው፤ በተለይም የደላንታ አንዳንድ አካባቢዎችን አለ ውጊያ መቆጣጠሩን መዘገባችን የሚታወስ ሲሆን ከዚህ አካባቢ ያለው … Continue reading ሕወሃት ወደ ደሴ ለመግባት ኃይሉን ለማጠናከር ከደላንታ እያጓጓዘው የነበረው ኃይል ሙሉ በሙሉ ተመታ | ቦሩ ስላሴ የነበረው የተሽከርካሪና የሰው ክምችት ወድሞበታል